DAN Test & Seminar
ለኢትዮጵያ ቴኳንዶ አሶሴሽን አባላት በሙሉ *** የኢትዮጵያ ቴኳንዶ አሶሴሽን ከጥር 20-21 በአዲስ አበባ አራት ኪሎ ትምህርት እና ስልጠና ማዕከል የዳን ፈተና ፕሮግራም ስለተዘጋጀ በሁሉም ክልል ያላችሁ የኢትዮጵያ ቴኳንዶ አሶሴሽን አባል …
ለኢትዮጵያ ቴኳንዶ አሶሴሽን አባላት በሙሉ *** የኢትዮጵያ ቴኳንዶ አሶሴሽን ከጥር 20-21 በአዲስ አበባ አራት ኪሎ ትምህርት እና ስልጠና ማዕከል የዳን ፈተና ፕሮግራም ስለተዘጋጀ በሁሉም ክልል ያላችሁ የኢትዮጵያ ቴኳንዶ አሶሴሽን አባል …
የኢትዮጵያ ቴኳንዶ አሶሴሽን ከአማራ ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ስልጠና በዛሬ ዕለት የቀጠለ ሲሆን በእለቱም የነበረው መርሃ ግብር በጥሩ ሁኔታ ቀጥሏል ። Leenjiin Waldaan Teekwaandoo Itiyoophiyaa Federeeshinii Teekwaandoo Idil …
በጅማ ከተማ እና በጅማ አከባቢ ለምትገኙ ለውድ የኢትዮጵያ ቴኳንዶ አሶሴሽን አባላት በሙሉየኢትዮጵያ ቴኳንዶ አሶሴሽን ከኦሮሚያ ITF እና ውሹ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር ከታህሳስ 21-23 የሙያ ማሻሻያ እና የዳን ፈተና ለመስጠት ዝግጅቱን …
በአማራ ክልል ለምትገኙ ለውድ የኢትዮጵያ ቴኳንዶ አሶሴሽን አባላትየኢትዮጵያ ቴኳንዶ አሶሴሽን ከአማራ ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር ከታህሳስ 14-19 የሙያ ማሻሻያ ፥ የዳን ፈተና እንዲሁም የዳኝነት ስልጠና ለመስጠት ዝግጅቱን እየጨረሰ ስለሆነ …
የኢትዮጵያ ቴኳንዶ አሶሴሽን በሀረር የነበረው የዛሬው ቆይታ ይህን ይመስላል። Turtiin Waldaan …
የኢትዮጵያ ቴኳንዶ አሶሴሽን ከአለምዓቀፍ ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር በ2014 ዓ.ም ያዘጋጀው ሀገር አቀፍ ኮርስ ዛሬ መጋቢት 9, ከኢትዮጵያ ባህልና ቱሪዝም ስፖርት ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት እንዲሁም የአዲስ አበባ …
ውድ የኢቴኤ አባላት፣ እስካሁን ተመዝግበዋል? ለዚህ ታላቅ ሴሚናር 11 ቀናት ብቻ ቀሩት። ከታላላቅ ማስተሮች ጋር ኮርስ ለመማር ይህን ታላቅ እድል እንዳያመልጥዎ! ተከታተሉት!Kabajamtoota miseensota ETA, hanga ammaatti galmooftaniittuu? Seminaara guddaa kanaaf …
ትልቅ ሴሚናርዳን ፈተናለማካፈል ጥሩ ልምድ!ልምድ ያላቸው Masters እና GMሁሉም በኢትዮጵያ ቴኳንዶ ማህበርለሁሉም አባሎቻችን፣ ይህን ታላቅ እድል እንዳያመልጥዎ!ታክዎን!አሁን መመዝገብ!ኢታSeminaara guddaaDan qormaataMuuxannoo gaarii qooduuf!Muuxannoo Masters fi GMHundi Waldaa Teekuwaandoo Itoophiyaa keessattiMiseensota keenya …