ETA News

70B03D5C-FCA6-4CC2-8C2F-86FBD7FFE924

Ethiopia Taekwondo Federation and Global Hapkido Association Successfully Hold Joint Martial Arts Seminar 

The Ethiopia Taekwondo Federation, in partnership with the Global Hapkido Association, recently hosted a collaborative martial arts seminar in Addis Ababa, bringing together athletes, coaches, and experts for intensive training in taekwondo and hapkido techniques. The event featured workshops on advanced skills, self-defense,...

B1FA9812-1344-4656-BF2A-724F00AB119E

Oromia Regional Championship

Posted on

ኦሮሚያ ላይ በተካሄደው መላ የኦሮሚያ ውድድር ላይ ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ውድድር በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ The International Taekwondo Competition was successfully completed in the whole Oromia competition held in Oromia.

ETA

DAN Test & Seminar

ለኢትዮጵያ ቴኳንዶ አሶሴሽን አባላት በሙሉ *** የኢትዮጵያ ቴኳንዶ አሶሴሽን ከጥር 20-21 በአዲስ አበባ አራት ኪሎ ትምህርት እና ስልጠና ማዕከል የዳን ፈተና ፕሮግራም ስለተዘጋጀ በሁሉም ክልል ያላችሁ የኢትዮጵያ ቴኳንዶ አሶሴሽን አባል የሆናችሁ እና ለመፈተን ጊዜያቹ የደረሰ በሙሉ ከወዲሁ ዝግጅት እንድታደርጉ ስንል እናሳስባለን!! ኢትዮጵያ ቴኳንዶ...

321943253_693228845869966_272427993584003393_n

Training in Amhara Region

የኢትዮጵያ ቴኳንዶ አሶሴሽን ከአማራ ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ስልጠና በዛሬ ዕለት የቀጠለ ሲሆን በእለቱም የነበረው መርሃ ግብር በጥሩ ሁኔታ ቀጥሏል ።‌‌‌‌ Leenjiin Waldaan Teekwaandoo Itiyoophiyaa Federeeshinii Teekwaandoo Idil Addunyaa Amaaraa waliin ta’uun qopheesse har’as itti fufee sagantichi guyyaa sanaa haala gaariin...

Ethiopia Taekwondo Association

Announcement Jimma Members

በጅማ ከተማ እና በጅማ አከባቢ ለምትገኙ ለውድ የኢትዮጵያ ቴኳንዶ አሶሴሽን አባላት በሙሉየኢትዮጵያ ቴኳንዶ አሶሴሽን ከኦሮሚያ ITF እና ውሹ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር ከታህሳስ 21-23 የሙያ ማሻሻያ እና የዳን ፈተና ለመስጠት ዝግጅቱን እየጨረሰ ስለሆነ ሁላችሁም እንድትመዘገቡ ስንል በአክብሮት እንገልፃለን።             ...

Ethiopia Taekwondo Association

Announcement for Amhara Members

በአማራ ክልል ለምትገኙ ለውድ የኢትዮጵያ ቴኳንዶ አሶሴሽን አባላትየኢትዮጵያ ቴኳንዶ አሶሴሽን ከአማራ ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር ከታህሳስ 14-19 የሙያ ማሻሻያ ፥ የዳን ፈተና እንዲሁም የዳኝነት ስልጠና ለመስጠት ዝግጅቱን እየጨረሰ ስለሆነ የኢትዮጵያ ቴኳንዶ አሶሴሽን አባል የሆናችሁ የአማራ ክልል ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ አሰልጣኞች እስከ ታህሳስ 8...

About us

Ethiopia Taekwondo Association (ETA) is an organization that promotes Taekwondo in Ethiopia. Ethiopian Taekwon-do is Africa’s largest ITF Association with over 130 clubs and 1400 black belts. The association continues to promote the international Taekwondo art of countries from different parts of Ethiopia.